Ethiopia - አዲስ የትራምፕ ውሳኔ * ሌላ የኢትዮጵያዊያን ፈተና
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda
Great news
God is great 👍🏾 even if he say he can do everything he can
If only god involved
He is a leader of only reach
Stay strong 💪🏾 on prayer 🤲🏾
የባሰ አለና አገር አትልቀቅ
ትራምፕ ለፈጣሪ የማይገዙ ለሰዉ ልጅ ርህራሔ የሌላቸዉ ጨከኝ ሰዉ ናቸዉ።
ለምን ስደተኛ ሆኜ የሰው ሀገር ላይ ልኑር ነው ን ፎጦ
@JamalAbd😅😅 negerlegn
Illegal kehonk eko wonjelegna neh malet nw biyansi higaw hono ende mehed yelew ye sew hager ye sew nw
ትራፕ ለፈጣሪው ይገዛል የምልበት ምክንያት ከእግዚአብሔር ያጣላንን የፆታ ቅየራ ግበረ ሰዶምን ቆሻሾችን ልክ ማስገባታቸው ነው ከሀገራቸው ደሞ የፈለጉት የማሶጣት መብት ኣላቸው ምነው እኛ ከዚቹ ኢትዮጵያ ይሄ የኛ ይሄ የኛ እያልን እየተገዳደልን ኣደል ኣደለም በሰላም ማሰናበት ቀርቶ
እግዚዮ !!!
በለው ፖቴን +አቢቾ+እስራኤ+ጃፖን+ አውሮፓ ሞጆርኖ ባቤኔ ሶርቴ ኢሺ አላህ በቀታ በቀታ አሾ እመብርሀን ፅላተ ሙሴ ፈረደ አስፈረደ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሆሆሆ ፈጣሪ ይማረን ጎበዝ ምን ብለን እንተርጉም
ምን ድነው የፃፍሽው ??? እህቴ አይገባም ።
Ethiopia won't deport for temporary
ደግ አረገ
Komata shermuta mekega telam 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
😢😢😢
አይዞችሁ ወገኖቼ ሁሉም ለበጎ ነው ዋናው እራስን መጠበቅ ብቻ ነው የሚያስፈልገው እነሱም ስራቸውን ይስሩ እግዚአብሔርም ይሰራል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጨለማ ውስጥ የተደበቀ ብርሀን አለ ወገን ለበጎ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ፫ እንፀልይ በርቱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏. 23/5/17
Pray for Africans people
Allah yedreselachehu
አደሰ መግሰት ምን አውሬ ናችው ውይ ዘደሮ ለበጎነው ሰደት ልብቃ ነው ምሰልኝ የተሺል ነግረ ይኖረል አታሰብ ከአዘብ አግረ እትዮ ማምዬ እናት አግሬ ልጀቹሺ በቃ ሰደት በልን ልንምጥ ነው ቆረጥ ነው ዘደሬ እናም በረግጥኝነት አግረቹ ትላምላማልቹ አይዛች
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹ ይብዛ
ይኸስ ልብ ሰባሪ የሆነ አሳዛኝና ክፉ ገጠመኝ ነው 😢
የደሃንና የምስኪኖችን ህይወት ለሜመሰቃቀል ደሞ ምን ግዜ ያስፈልገዋል ክፋት ያው ክፋት
ወንጀለኞችን ነዉ እየለ የለዉ
ተድየ ሀገረቻዉ ለይ የለማዱትን የገዘ ልጁንየምደፊሩ ወንጀለኞችን ነዉ ይህ የምማለከተቻዉ
ሁሉም,ሀገሩን.ጥሎ.መሰደድ.የሚፈልገው.ለምን.ይመሰልሀል.????
እባክሕ በግዝአብሔር እርዳኝ ጎዳና ልወጣነው ቤት ነበረኝበዶዘር አረሱትደርደዋ ኮትሮባድሰርቼ ነበር የሠራሁት እናምን ያረጋል ባዶዪቀረሑ አና ብን ብዪአዲሥ አበባ ገባሁ ምንልሥራ አድሜዪ 50ነወ ጉልት ነበርየምቸረችረው ከጅ ወደአፍ ነውየቤተ ክራይ መክፈል አቃተኝ እና መቀሣቀሻ ተባበረኝ ጎዳናሣልወጣ በጌታ ይቅርታ አጠቃቀም አልችልም አልተማርኩም
ፍትህለሣኡዳአረቢያበግፍለታሠሩ. ወገኖቻችንፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ትራምፕ በጣም ስለጦዘ እረጋ ያለ አስተዋይ አማካሪ ያስፈልገዋል በዚሁ ከቀጠለ አሜሪካን የምትባል ሃገር በትራምፕ ዘመን ትጠፋለች
ወይ አሜሪካ እንደ ሰማይ እራቅሽኝ በቃ😢
አንተን የኢትዮጵያዊያን አምላክ በእውነት ልሳንህን ይቆልፈው ትራንፕ በኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ላይ ብቻ ነው አዋጅ ያፀደቁት አንተ ሞዓርተኛ የእንተማ ከግብፅ በላይ ነው ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን የምትጠላው
አይዞችሁ ትራፕ ይሁን አብይ ይሁን ማንንም አንፈራም ከማንም በላይ የሆነውን እግዚአብሔርን እንይዛለን አሜን ፫
🙏🙏🙏🙏🙏
በጨለማ ውስጥ የተደበቀ ብርሀን አለ ወገን ለበጎ ነው በርቱ እራሳችሁን ብቻ ጠብቁ ተጠንቀቁ ለሰይጣን
እንዳትጋለጡ ፀልዬ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
23/5/17
እልህ ሰላሙን ያውርድልን
That is why comes this kind of panisment 🙏🙏🙏
ምንድነው አንተ ኢትዮጵያ ቁጭ ብለህ አሜሪካ ያሉትን ኢትዮጵያውያን የምታስፈራራው😂 አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ወረቀት አለው ተባልክ እኮ😂 ይሄ ለሜክስኮ ለሃይቲ ለቬኒዙዌላ ለጏትማላና ለመሳሰሉት አገራት ነው:
የትም አይደርስም እየነደደ ነው ወይ CIA ያስወግደው ይሆናል
ለትራምፕ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እንዳለ ኢትዮጵያን ከአሜሪካ ብባረሩ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በየጊዜው ሰላማዊ ሰልፍ የእርዳታ እገዳ በኢትዮጵያ እንዲጣል ስጨማለቁ ከማየት ምን ይጠቅማሉ👎👎👎👎
Balege
ምኞት የከሳል
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
ዝም ማለት እኮ ትችይ ነበር ከንቱ😏😏
የ
Improve your English
ይሄ
አሳማ
በሊታ 😅😅ነጫጩባ
ምነው አፈላ😅
😂😂😂
ኢትዮጵያውያን መቼ ነው እራሳቹን ችላቹ ምትኖሩት???
ኦባማ እንዲህ ኣለ,ትራምፕ ለኢትዮጵያ ኣይመችም ,ቻይና ጠላችን ,የስንዴ እርዳታ ቆመ ቅብርጥሴ😂😂😂😂